Lalibela Study Design and Supervision Works PLC
ድርጅታችን ላሊበላ የጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
- በውሃ ስራዎች ዲዛይንና ሱፐርቪዥን አገልግሎት
- በመንገድና ህንጻ ስራዎች ዲዛይንና ሱፐርቪዥን አገልግሎት
- በመንገድና ኢንቨስትመንት የማማከር አገልግሎት
- በአካባቢ ኦዲት አጠባበቅና ተጽዕኖ ግምገማና ጥናት፣ስልጠና ምርምር በብቁ ባለሙያዎቻችን ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን፡፡